News and Events

News

ኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ህክምና ማእከል አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ውድድር ውጤት

ኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ህክምና ማእከል አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ውድድር ውጤት

ግንቦት 4 ቀን 2016 ዓም በተደረገው የእጩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ውድድር መሰረት ያገኙት ድምጽና ውጤት ከአንድ እስከ ሰባት ድረስ ባገኙት ውጤት ቅደም ተከተል የተመረጡ መሆናቸውን እንገልፃለን።

የዳይሬክተሮች ቦርድ ምልመላና ምርጫ ኮሚቴ
አ.አ ግንቦት 5 ቀን 2016