News and Events

News

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

አይሲኤምሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ

ቀን ሚያዝያ 10፣ 2016

ተ.ቁ የሥራ መደብ የትምህርት ደረጃ የሥራ ልምድ ፆታ ብዛት
1 ማርኬቲንግ ኦፊሰር ቢኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ የተመረቀ/ች በሙያው 2 አመትና በሆስፒታል ወይም በጤና ተቋም የሰራች ቢሆን ይመረጣል አይለይም 2
2 የጨቅላ ህፃናት ነርስ በቢኤስሲ ዲግሪ በጨቅላ ህፃናት ነርስ ወይም በክሊኒካል ነርስ/የተመረቀ/ች በጨቅላ ህፃናት ክፍል 2 አመትና ከዛ በላይ ልምድ ያለው/ያላት አይለይም 5
3 የህፃናት ነርስ በቢኤስሲ ዲግሪ በህፃናት ነርስ ወይም በክሊኒካል ነርስ/የተመረቀ/ች በህፃናት ነርስ ክፍል 2 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት አይለይም 5
4 ሪሴፕሽኒስት ቢኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በማርኬቲንግ የተመረቀች በሙያው 2 አመትና በሆስፒታል ወይም በጤና ተቋም የሰራች ቢሆን ይመረጣል ሴት 4
5 ሲሲቲቪ ካሜራ ባለሙያ ዲፕሎማ በአይቲ እና ተዛማጅ የትምህርት ዝግጅት የተመረቀ/ች በሙያው 2 አመትና ከዛ በላይ ልምድ ያለው/ያላት አይለይም 1

ደመወዝ በሆስፒታሉ እስኬል መሠረት

ከላይ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ መቀጠር የምትፈልጉና የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ ሁሉ ማመልከቻ፤ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦሪጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሆስፒታሉ በሰው ሀይል ክፍል በመቅረብ በተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አይ.ሲ.ኤም.ሲ. አጠቃላይ ሆስፒታል
ሲኤምሲ አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ
ስልክ 0949020202, 0116678646