News and Events

News

⭐️ አይ.ሲ.ኤም.ሲ አምቡላንስ ⭐️

⭐️ አይ.ሲ.ኤም.ሲ አምቡላንስ ⭐️የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

⭐️ አይ.ሲ.ኤም.ሲ አምቡላንስ ⭐️

⭐️ አይ.ሲ.ኤም.ሲ አምቡላንስ ⭐️ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🔸 ለድንገተኛ ህክምና 🔸 ከቤት ወደ ሆስፒታል ፣ ከሆስፒታል ወደ ሆስፒታል እንዲሁም ከሆስፒታል ወደ ቤት የአምቡላንስ አገልግሎት 🔸 የመተንፈሻ መሳርያ (Mechanical Ventilator) ላይ ላሉ ህመምተኞች የአምቡላንስ አገልግሎት 🔸 ወደ አዲስ አበባ ለሚመጡና ከአዲስ አበባ ለሚወጡ ታካሚዎች (እሰከ ኢትዮጵያ ጠረፍ) የአምቡላንስ አገልግሎት 🔸 ወደ ሃገር ውስጥ ለሚገቡ እና ከሃገር ለሚወጡ ታካሚዎች አየር መንገድ ማድረስ እንዲሁም መቀበል 🔸 CT , MRI , Ultrasound , ECG , ECHO እና ማንኛውም ምርመራ ለታዘዘላቸው ታካሚዎች የአምቡላንስ አገልግሎት 🔸 በሆስፒታላችን CT Scan ለሚነሱ ታካሚዎች እስከ 5 ኪሎሜትር ርቀት ነፃ የአምቡላንስ አገልግሎት እንሰጣለን። ⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️              ለጤናዎ እንተጋለን!!!          ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ      ☎️ 0949020202     ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን     📞 9207    ቴሌግራም (https://t.me/icmcgeneralhospital) ፌስቡክ (https://web.facebook.com/icmcgeneralhospital)    ቲክቶክ  (https://www.tiktok.com/@icmc_general_hospital?_t=ZM-8ti59Ze8ylJ&_r=1)    📍ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ከፀሀይ ሪል ስቴት ጀርባ