News and Events
News
⭐️ አይ.ሲ.ኤም.ሲ አምቡላንስ ⭐️
⭐️ አይ.ሲ.ኤም.ሲ አምቡላንስ ⭐️የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
⭐️ አይ.ሲ.ኤም.ሲ አምቡላንስ ⭐️ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🔸 ለድንገተኛ ህክምና 🔸 ከቤት ወደ ሆስፒታል ፣ ከሆስፒታል ወደ ሆስፒታል እንዲሁም ከሆስፒታል ወደ ቤት የአምቡላንስ አገልግሎት 🔸 የመተንፈሻ መሳርያ (Mechanical Ventilator) ላይ ላሉ ህመምተኞች የአምቡላንስ አገልግሎት 🔸 ወደ አዲስ አበባ ለሚመጡና ከአዲስ አበባ ለሚወጡ ታካሚዎች (እሰከ ኢትዮጵያ ጠረፍ) የአምቡላንስ አገልግሎት 🔸 ወደ ሃገር ውስጥ ለሚገቡ እና ከሃገር ለሚወጡ ታካሚዎች አየር መንገድ ማድረስ እንዲሁም መቀበል 🔸 CT , MRI , Ultrasound , ECG , ECHO እና ማንኛውም ምርመራ ለታዘዘላቸው ታካሚዎች የአምቡላንስ አገልግሎት 🔸 በሆስፒታላችን CT Scan ለሚነሱ ታካሚዎች እስከ 5 ኪሎሜትር ርቀት ነፃ የአምቡላንስ አገልግሎት እንሰጣለን። ⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️ ለጤናዎ እንተጋለን!!! ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ ☎️ 0949020202 ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን 📞 9207 ቴሌግራም (https://t.me/icmcgeneralhospital) ፌስቡክ (https://web.facebook.com/icmcgeneralhospital) ቲክቶክ (https://www.tiktok.com/@icmc_general_hospital?_t=ZM-8ti59Ze8ylJ&_r=1) 📍ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ከፀሀይ ሪል ስቴት ጀርባ
