News and Events

News

ለአንድ ወር የሚቆይ በማሞግራፊ ምርመራ ላይ የ 50% ቅናሽ

ዘመን አፈራሽ በሆነው ማሞግራፊ መሳሪያችን በመታገዝ የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ አገልግሎት እንሰጣለን

ለአንድ ወር የሚቆይ በማሞግራፊ ምርመራ ላይ የ 50% ቅናሽ

🌸 የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር 🌸
🎀 ዘመን አፈራሽ በሆነው ማሞግራፊ መሳሪያችን በመታገዝ የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ አገልግሎት እንሰጣለን።

🎀 ለአንድ ወር የሚቆይ በማሞግራፊ ምርመራ ላይ የ 50% ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልፅ በደስታ ነዉ።

👉 መተው ይጎብኙን ከበቂ የህክምና ምክር አገልግሎት ጋር አስፈላጊውን ምርመራ አድርገው ይመለሳሉ!!!

⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️
ለጤናዎ እንተጋለን!!!

ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ   
   ☎️ 0949020202    
ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን    
📞 9207