News and Events
News
Clinical Service at the Second Africa Climate Summit
We have provided clinical service at the second afric climate summit
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀችው 2ኛው የአለም አቀፍ climate change summit የአፍሪካ አየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ የአፍሪካ-ካሪቢያን መሪዎች ጉባኤ ላይ የህክምና አገልግሎት እንድንሰጥ በጤና ሚኒስተር በመመረጣችን ታላቅ ደስታ ይሰማናል።
በዛሬው ዕለትም በተጀመረው በዚሁ ጉባኤ ላይ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር የሜዲካል አገልግሎት መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ኢሊባቡር ቡኖ ስለጎበኙን ከልብ እናመሰግናለን።
አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል
ለጤናዎ እንተጋለን!!!