News and Events

News

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር - 2014

ለጡት ካንሰር ምርመራ በቋሚነት መደረግ ያለባቸው ምርመራዎች

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር - 2014

ከ20 እስከ 39 ዓመት

  • በየወሩ በራስ የሚደረግ ምርመራ
  • በየሶስት አመት በሒኪም የሚደረግ ምርመራ
ከ40 እስከ 49 ዓመት
  • በየወሩ በራስ የሚደረግ ምርመራ
  • በየአመቱ በሒኪም የሚደረግ ምርመራ
  • የመጀመሪያ ማሞግራፍ ምርመራ ማድረግ እና በየሁለት አመቱ መታየት
50 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • በየወሩ በራስ የሚደረግ ምርመራ
  • በየአመቱ በሒኪም የሚደረግ ምርመራ
  • በየአመቱ ማሞግራፍ ምርመራ ማድረግ ይገባል

ከጥቅምት 8 እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2014 የሚቆይ ለጡት ካንሰር ምርመራ (ማሞግራፊ) ለሚመጡ ነፃ የምክር አገልግሎትና ከማሞግራፊ ክፍያ 50% ቅናሽ የምናደርግ በመሆኑ በእድሉ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን