News and Events

News

ሲቲ ስካን ምርመራ

በCannon Aquilion Lightening 160 Slice ሲቲ ስካን ማሳሪያችን የምንሰጣቸው የምርመራ አይነቶች

ሲቲ ስካን ምርመራ

⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️ በCannon Aquilion Lightening 160 Slice ሲቲ ስካን ማሳሪያችን የምንሰጣቸው የምርመራ አይነቶች • የጭንቅላት ሲቲ ስካን ( Brain CT Scan ) • የጭንቅላት ደም ስር ሲቲ ስካን ( CT Angiography of the Brain ) • ከአንገት በላይ የአፍንጫ ሳይነስ ሲቲ ስካን ( Head & Neck CT, PNS- Paranasal Sinus CT ) • የሳንባ ደረት ሲቲ ስካን ( HRCT – High Resolution Chest CT ) • የጉበት ሲቲ ስካን ( Triphasic Liver CT ) • የሆድ እቃ ሲቲ ስካን ( Abdominal & Pelvic CT ) • የኩላሊትና ሽንት ቧንቧ ሲቲ ስካን ( CT Urography ) • የጀርባ አጥንት ሲቲ ስካን ( Spine CT) • የአጥንት እና መገጣጠሚያ ሲቲ ስካን ( Bone & Joint CT Scan) • የእጅና የእግር ደም ስር ሲቲ ስካን ( Peripheral Angiography CT) • ለካንሰር ታማሚዎች አጠቃላይ የሰውነት ምርመራ ሲቲ ስካን ( Metastatic Workup CT) ⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️              ለጤናዎ እንተጋለን!!!     ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ      ☎️ 0949020202     ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን     📞 9207     ቴሌግራም ✔️   https://t.me/icmcgeneralhospital ፌስቡክ    ✔️    https://web.facebook.com/icmcgeneralhospital ቲክቶክ      ✔️    https://www.tiktok.com/@icmc_general_hospital?_t=ZM-8ti59Ze8ylJ&_r=1 📍ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ከፀሀይ ሪል ስቴት ጀርባ